የ.ራ.ሴ መስቀል: ye ra sē
የ.ራ.ሴ መስቀል: ye ra sē
Mahi ena Merry
ሠላም ለዚ ቤት 👋 ይህ የራሴ መስቀል የተሰኘው የፖድ ካስት ፕሮግራም ነው! አዘጋጆቻቹ እኔ ማሂ እና ሜሪ ነን ስኬታማ ሴት የቤተሰቧ ልቆም የሀገሯ ምሰሶ ናት የራሴ መስቀል ተስፋ የተጽኖ ፈጣሪ ሴቶችን የስኬት ጉዞ በመቃኘት ባለ ራዒ ትውልድ ማፍራት ነው። በየሁለት ሳምንቱ በተለያዮ ርዕሶች ዙሪያ እንወያያለን እንዲሁም የግል ጉዞዎቻችንን እናካፍላችሁአለን። የመጀመሪያዉን ክፋል ቅዳሜ ይጠብቁ 😍😍😍😍🥳🥳 ለአስተያየቶ በራችን ክፍት ነዉ 🙏
ገደብ ማበጀት: Setting boundaries.
በከፊል 2 ፕሮግርማችን ገደብን/ boundary ስለማበጀት አስፈላጊነት እንነጋገራለን። መልካም ቆይታ 🙏🏾
Jun 13, 2020
21 min
የ.ራ.ሴ መስቀል: Ye Ra Sē: ክፍል አንድ
ያተኮርንበት ሳይሆን የልባችን ትኩረት መለኮታዊ እይታን ከዓለም ይነጥለዋል። ብዙውን ጊዜ ዓለማዊ ራዕይ ትኩረቱ ገንዘብ ላይ ነው። በገንዘብ ቀስቃሽነት ራዕይን የፀነሰ ሰው ስግብግብነትን ይወልዳል እንጂ ለትውልድ በፊጹም መፍትሄ ሊሆን አይችልም። ምክኒያቱም ገንዘብን የሚወድ ሰው ገንዘብን አይጠግብም፤ ባለጠግነትንም የሚወድ ትርፉን አይጠግብም ስለሚለን ቃሉ። ታዲያ ትክክለኛውን ራዕይን እንዴት ነው የምናዳብረው?
May 24, 2020
35 min
የ.ራ.ሴ መስቀል: Ye Ra Sē (Trailer)
ያተኮርንበት ሳይሆን የልባችን ትኩረት መለኮታዊ እይታን ከዓለም ይነጥለዋል። ብዙውን ጊዜ ዓለማዊ ራዕይ ትኩረቱ ገንዘብ ላይ ነው። በገንዘብ ቀስቃሽነት ራዕይን የፀነሰ ሰው ስግብግብነትን ይወልዳል እንጂ ለትውልድ በፊጹም መፍትሄ ሊሆን አይችልም። ምክኒያቱም ገንዘብን የሚወድ ሰው ገንዘብን አይጠግብም፤ ባለጠግነትንም የሚወድ ትርፉን አይጠግብም ስለሚለን ቃሉ። ታዲያ ትክክለኛውን ራዕይን እንዴት ነው የምናዳብረው? ከእርሱ ጋር የዘላለም ሕይወት በተጨማሪ ፣ እግዚአብሔር ሁኔታን ብቻ ሳይሆን እውነታን ማስተዋል እንድንችል በዚህ ምድር ላይ ነገሮችን የምንመለከትበትን አዲስ መነፅር ሰጥቶናል፡፡
May 16, 2020
3 min