የ.ራ.ሴ መስቀል: ye ra sē
የ.ራ.ሴ መስቀል: ye ra sē
Mahi ena Merry
የ.ራ.ሴ መስቀል: Ye Ra Sē (Trailer)
3 minutes Posted May 16, 2020 at 7:00 pm.
0:00
3:00
Download MP3
Show notes
ያተኮርንበት ሳይሆን የልባችን ትኩረት መለኮታዊ እይታን ከዓለም ይነጥለዋል። ብዙውን ጊዜ ዓለማዊ ራዕይ ትኩረቱ ገንዘብ ላይ ነው። በገንዘብ ቀስቃሽነት ራዕይን የፀነሰ ሰው ስግብግብነትን ይወልዳል እንጂ ለትውልድ በፊጹም መፍትሄ ሊሆን አይችልም። ምክኒያቱም ገንዘብን የሚወድ ሰው ገንዘብን አይጠግብም፤ ባለጠግነትንም የሚወድ ትርፉን አይጠግብም ስለሚለን ቃሉ። ታዲያ ትክክለኛውን ራዕይን እንዴት ነው የምናዳብረው?
ከእርሱ ጋር የዘላለም ሕይወት በተጨማሪ ፣ እግዚአብሔር ሁኔታን ብቻ ሳይሆን እውነታን ማስተዋል እንድንችል በዚህ ምድር ላይ ነገሮችን የምንመለከትበትን አዲስ መነፅር ሰጥቶናል፡፡