Show notes
ያተኮርንበት ሳይሆን የልባችን ትኩረት መለኮታዊ እይታን ከዓለም ይነጥለዋል። ብዙውን ጊዜ ዓለማዊ ራዕይ ትኩረቱ ገንዘብ ላይ ነው። በገንዘብ ቀስቃሽነት ራዕይን የፀነሰ ሰው ስግብግብነትን ይወልዳል እንጂ ለትውልድ በፊጹም መፍትሄ ሊሆን አይችልም። ምክኒያቱም ገንዘብን የሚወድ ሰው ገንዘብን አይጠግብም፤ ባለጠግነትንም የሚወድ ትርፉን አይጠግብም ስለሚለን ቃሉ። ታዲያ ትክክለኛውን ራዕይን እንዴት ነው የምናዳብረው?

