Ye Chelemu Liboch - የጨለሙ ልቦች
Ye Chelemu Liboch - የጨለሙ ልቦች
Husni Mohammed and Hayat Adem
የጨለሙ ልቦች በሁስኒ መሀመድ እና ሀያት አደም የሚቀርብላችሁ ሳምንታዊ የእውነተኛ ወንጀል ታሪክ (True Crime) ፖድካስት ነው። በዚህ ፖድካስት ላይ፣ በሰው ልጅ ላይ ስለተፈጸሙ በጣም ጭካኔ የተሞላባቸው እና ዝነኛ የሆኑ ወንጀሎችን እንቃኛለን።
ነፍሰ-ገዳዩ የሆረር ፊልም ፕሮዲውሰር ክፍል 2
ማርክ ትዊችል በጆኒ አልቲንገር ግድያ በአንደኛ ደረጃ የግድያ ወንጀል የተከሰሰ ካናዳዊ ፊልም ሰሪ ነው። ይህ የወንጅል ታሪክ ለየት የሚያደርገው ዴክስተር ሞርጋን የተባለ የተከታታይ ፍልም ገፀ ባህሪ ላይ ተመስርተው ነው ማርክ አረመኔ ወንጀል የፈጸመው።
Aug 9, 2022
27 min
ነፍሰ-ገዳዩ የሆረር ፊልም ፕሮዲውሰር ክፍል 1
ማርክ ትዊችል በጆኒ አልቲንገር ግድያ በአንደኛ ደረጃ የግድያ ወንጀል የተከሰሰ ካናዳዊ ፊልም ሰሪ ነው። ይህ የወንጅል ታሪክ ለየት የሚያደርገው ዴክስተር ሞርጋን የተባለ የተከታታይ ፍልም ገፀ ባህሪ ላይ ተመስርተው ነው ማርክ አረመኔ ወንጀል የፈጸመው።
Aug 4, 2022
31 min
16 ጊዜ በጩቤ ተወግታ የሞተችው ኬረን ታሪክ ክፍል 2
ካረን ግሪጎሪ በ1984 እ.ኢ.አ በገዛ ቤቷ ኮሪደር ላይ 16 ጊዜ ተወግታ ትገደላለች። ፖሊስ ከ ሁለት አመት እልህ አስጨራሽ ምርመራ ብሃላ ገዳይዋን ለፍርድ አቀረብ።የጨለሙ ልቦች በዚህ ሳምንት የዚህን የወንጀል ምርመራ ሂደት ታስቃኝናለች
Jul 26, 2022
13 min
16 ጊዜ በጩቤ ተወግታ የሞተችው ኬረን ታሪክ ክፍል 1
ካረን ግሪጎሪ በ1984 እ.ኢ.አ በገዛ ቤቷ ኮሪደር ላይ 16 ጊዜ ተወግታ ትገደላለች። ፖሊስ ከ ሁለት አመት እልህ አስጨራሽ ምርመራ ብሃላ ገዳይዋን ለፍርድ አቀረብ።የጨለሙ ልቦች በዚህ ሳምንት የዚህን የወንጀል ምርመራ ሂደት ታስቃኝናለች
Jul 26, 2022
34 min
17 ሰዎችን የገደለው የዳቦ ጋጋሪ ታሪክ ክፍል 2: the story of a baker who killed 17 people Part 2
ሮበርት ሃንሰን በ1970ዎቹ እና 80ዎቹ ውስጥ በአንኮሬጅ፣ አላስካ ውስጥ የተሳካ ዳቦ ቤት ነበረው ባለጸጋ ነበር። ከባለቤቱ እና ከሁለት ልጆቹ ጋር በከተማ ዳርቻው በሚገኝ ቪላ ቤት ውስጥ የሚኖሩ  ነበሩ። በክኒክ ወንዝ ዙሪያ  17 ሴቶችን የገደለ እና ከሁለት አስርት ዓመታት በላይ ከእስር ቤት የራቀ  አረመነ ፍጥረት ነበር።
Jul 26, 2022
31 min
17 ሰዎችን የገደለው የዳቦ ጋጋሪ ታሪክ ክፍል 1: the story of a baker who killed 17 people Part 1
ሮበርት ሃንሰን በ1970ዎቹ እና 80ዎቹ ውስጥ በአንኮሬጅ፣ አላስካ ውስጥ የተሳካ ዳቦ ቤት ነበረው ባለጸጋ ነበር። ከባለቤቱ እና ከሁለት ልጆቹ ጋር በከተማ ዳርቻው በሚገኝ ቪላ ቤት ውስጥ የሚኖሩ  ነበሩ። በክኒክ ወንዝ ዙሪያ  17 ሴቶችን የገደለ እና ከሁለት አስርት ዓመታት በላይ ከእስር ቤት የራቀ  አረመነ ፍጥረት ነበር።
Jul 26, 2022
35 min
የላሲ ፒተርሰን ግድያ ክፍል 2: Laci Peterson murder part 2
በላሲ ፔተርሰን ታሪክ ክፍል 2 ላይ ባሏ ስካት ፔተርስ ዋነኛው ተጠርጣሪ እንደሆነ እና በኋላም በነፍስ ግድያዋ እንደተከሰሰ ደርሰንበታል። እውን እሱ በሚዲያ የውሽት  አውሎ ንፋስ የተመታ ንፁህ ባል ነው  ወይንስ ህዝቡ እንደጠረጠረው ገዳይ ነው? የጨለሙ ልቦች ምላሽ ይዛ መታለች።
Jul 26, 2022
36 min
የላሲ ፒተርሰን ግድያ ክፍል 1: Laci Peterson murder part 1
የጨለሙ ልቦች በመጀመሪያው ክፍል ሰለ ላሲ ፒተርሰን ግድያ እና በባለቤቷ ስካት ፒተርሰን በወንጀሉ ስለመጠርጠሩ ታስዳስሰናለች።
Jul 26, 2022
28 min