
የላሲ ፒተርሰን ግድያ ክፍል 2: Laci Peterson murder part 2
በላሲ ፔተርሰን ታሪክ ክፍል 2 ላይ ባሏ ስካት ፔተርስ ዋነኛው ተጠርጣሪ እንደሆነ እና በኋላም በነፍስ ግድያዋ እንደተከሰሰ ደርሰንበታል። እውን እሱ በሚዲያ የውሽት አውሎ ንፋስ የተመታ ንፁህ ባል ነው ወይንስ ህዝቡ እንደጠረጠረው ገዳይ ነው? የጨለሙ ልቦች ምላሽ ይዛ መታለች።
Episodes play from the podcast's own servers, unmodified. Not affiliated with Podbay.
