
17 ሰዎችን የገደለው የዳቦ ጋጋሪ ታሪክ ክፍል 1: the story of a baker who killed 17 people Part 1
ሮበርት ሃንሰን በ1970ዎቹ እና 80ዎቹ ውስጥ በአንኮሬጅ፣ አላስካ ውስጥ የተሳካ ዳቦ ቤት ነበረው ባለጸጋ ነበር። ከባለቤቱ እና ከሁለት ልጆቹ ጋር በከተማ ዳርቻው በሚገኝ ቪላ ቤት ውስጥ የሚኖሩ ነበሩ። በክኒክ ወንዝ ዙሪያ 17 ሴቶችን የገደለ እና ከሁለት አስርት ዓመታት በላይ ከእስር ቤት የራቀ አረመነ ፍጥረት ነበር።
Episodes play from the podcast's own servers, unmodified. Not affiliated with Podbay.
