
ክፍል 2- የአማራው ህዝብ ትግል ከየት ወዴት ፤ በምኒልክ ቴሌቪዥን ላይ “መወያዬት መልካም” ፕሮግራም ላይ የቀርቦ የነበር ውይይት ነው።
ይህንን ውይይት ከሰማሁ ቦሃላ፤ የኔ እይታ የአማራ ህዝብ ካልተደራጀ ፤ እንደ ኩርዳኖች እየተሳደደ በገዛ ሃገሩ የሚታረድ ለመሆኑ ምንም ጥርጥር የለኝም። ለማንኛውም ለመስማት እድሉን ያላገኛችሁ ወንድሞችና እህቶች ይህንን ጥልቅ ውይይት እንድትሰሙት በአክብሮት እጠይቃለሁ።
--- Send in a voice message: https://podcasters.spotify.com/pod/show/bitew-t/messageThis podcast uses Anchor (from Spotify) for stats, tracking, and dynamic audio. What this means Episodes play from the podcast's own servers, unmodified. Not affiliated with Podbay.
