አስፈላጊ ውይይት ነው፡፡ ለአማራ ሕዝብ ሲዖል የሆነው ብአዴን እንዴት ይነቀል? ለሆዳቸዉ ብለዉ የራሣቸዉን ሕዝብ የሚያስጨርሱ የብአዴን ተከፋይ ካድሬዎች እና ባንዳዎችን እንዴት እንቀበራቸው?
---
Send in a voice message: https://podcasters.spotify.com/pod/show/bitew-t/message
Feb 29, 2024
1 hr 10 min

ጠቃሚ ውይይት ነው፡፡ አማራ ነኝ የሚል ይህንን ውይይት ሊሰማው እና ሼር ሊያደርገው ይገባል። ያለምንም ጥርጥር የአማራ ህዝብ ዋና ጠላት ካንስሩ ብአዴን ነው፡፡ የአማራ ህዝብ ከሁሉ በፊት ታግሎ መቅበር ያለበት ይህን ትርፍ አንጀት፤ ብአዴንን ነው። ካንስሩን ብአዴንን ከአማራ ህዝብ ጫንቃ ላይ አውርዶ የቀበረው ቀን ፤ የአማራን ህዝብ ነጻነቱን ያውጃል።
---
Send in a voice message: https://podcasters.spotify.com/pod/show/bitew-t/message
Jan 31, 2024
1 hr 18 min

“በአማራው ንቅናቄና ለህልውና በሚያደርገው ትግል አዲሱ ትውልድ ሊጠይቃቸው ስለሚገቡ ጥያቄዎችና በመልሱም የንቅናቄው ርዕዮት፣ ዓላማ፣ አደረጃጀትና አመራር መጥራት እንዳለበት በማመልከት አቶ አቻምየለህ ታምሩ እና ፕሮፌሰር ሀብታሙ ተገኘ የሰነዘሩትን ሀሳብ ካስከተለው ምላሽ ጋር አገናዝበው ያብራራሉ።” በማገር ሚዲያ ላይ የተደረገ ውይይት።
---
Send in a voice message: https://podcasters.spotify.com/pod/show/bitew-t/message
Jan 14, 2024
1 hr 13 min

“በአማራው ንቅናቄና ለህልውና በሚያደርገው ትግል አዲሱ ትውልድ ሊጠይቃቸው ስለሚገቡ ጥያቄዎችና በመልሱም የንቅናቄው ርዕዮት፣ ዓላማ፣ አደረጃጀትና አመራር መጥራት እንዳለበት በማመልከት አቶ አቻምየለህ ታምሩ እና ፕሮፌሰር ሀብታሙ ተገኘ የሰነዘሩትን ሀሳብ ካስከተለው ምላሽ ጋር አገናዝበው ያብራራሉ።” በማገር ሚዲያ ላይ የተደረገ ክፍል 2 ውይይት።
---
Send in a voice message: https://podcasters.spotify.com/pod/show/bitew-t/message
Jan 11, 2024
1 hr 12 min

የገዢው ፓርቲ የማዘናጊያ አጀንዳዎች ምንድ ናቸው? ይህንን ከውይይቱ ይስሙ
---
Send in a voice message: https://podcasters.spotify.com/pod/show/bitew-t/message
Feb 28, 2023
1 hr 31 min

''የቅዱስ ሲኖዶስ ውሳኔ እና የጥምቀት ልጆች አንድነት'' Thursday Jan 26, 2023፣ በ Ethio 360 Special Program ላይ የተደረገ ታሪካዊ ውይይት ነው ። ይህንን ውይይት ሙሉውን በApple, Amazon, Google, iHeartradio, Pocket Casts, RadioPublic እና Spotify ያድምጡ።
---
Send in a voice message: https://podcasters.spotify.com/pod/show/bitew-t/message
Jan 29, 2023
2 hr 49 min

መ/ገነት ቆሞስ አባ ጌዴዎን በፖርትላንድ ኦሬገን የምስካሄዙናን መ/ቤ/ክ አስተዳዳሪ፤ በአዲስ ድምጽ ከአበበ በለው ጋር በኢ/ኦ/ቤ/ክ ላይ ክህደትና ኑፋቄ ስለፈጸሙት አባቶች የተደረገ ውይይት ነው። ውይይቱን በApple, Amazon, Google, iHeartradio, Pocket Casts, RadioPublic እና Spotify ያድምጡ።
---
Send in a voice message: https://podcasters.spotify.com/pod/show/bitew-t/message
Jan 29, 2023
2 hr 34 min

በአማራ ህዝብ ላይ የተፈፀመ አደገኛ የዘር ማፅዳት ወንጀል ሚስጥራዊ ሰነድ ማስረጃ በኢትዬ 360 ሚዲያ ይፋ ሆነ። ዝርዝሩን በApple, Amazon, Google, iHeartradio, Pocket Casts, RadioPublic እና Spotify ያድምጡ።
---
Send in a voice message: https://podcasters.spotify.com/pod/show/bitew-t/message
Jan 26, 2023
40 min

በራስ ሚዲያ ላይ የቀረበ ውይይት። የሰሞኑ የጫጉላ ሽርሽር የአማራውን መስዋዕትነት ለማሳነስ ከሞመክርም በላይ አማራውን ተባብረው ለመጨረስ ዕቅድም ለመንደፍ ይመስላል። ሆኖም ከአቅማቸው በላይ መሄድ ሰለማይችሉ፣ የማታ የማታ ድሉ የአማራ እንደሚሆኑ እነሱም ያውቁታል። ይህ ሁሉ መራወጥ፣ መመከርና መማከር የነበረባቸውን የበታችነት ስሜት ማንጸባረቂያ ስለሆነ አይሳካም። ይህንና የሰሞኑን የጠቅላይ ሚኒስትሩን ንግግር ጨምሮ ውይይት ይደረጋል። እንከታተል። ራስ ሚዲያን እንደግፍ። https://gofund.me/74dc1f4f
---
Send in a voice message: https://podcasters.spotify.com/pod/show/bitew-t/message
Jan 9, 2023
2 hr 33 min

በራስ ሚዲያ የተደረገ ውይይት። ዐብይ ወደስልጣን ወንበር ከመጣ ጀምሮ በጥላቻ ተመርዞ ያደገበትን አስተሳሰብ ለማስፈጽም ደፋ ቀና ስለሚል ከጊዜ ወደ ጊዜ አስመሳይነቱ እየታወቀ አሁን ደግሞ ሙሉ በሙሉ ጭምብሉ የወለቀ ይመስላል። በተለያየ ጊዜ በፓርላማም ሆነ አንዳንድ ቦታ በሚሄድበት ጊዜ ሁሉ ፋኖንና ባጠቃላይ የዐማራን ሕዝብ ለማዋረድ የሚሄድበትን ርቀት እንዲሁም ተላላኪዎቹ አማሮች የሚያደርጉትንም ጭምር በማንሳት ዕማራው ቆፍጠን ያለውን አካሄድ እንዲመርጥ ጠንከር ያሉ አስተያየቶች ይሰነዘራኩ። ራስ ሚዲያን ደግፉ። https://gofund.me/74dc1f4f
---
Send in a voice message: https://podcasters.spotify.com/pod/show/bitew-t/message
Jan 7, 2023
57 min
Load more