The Ethio Balkan Show
The Ethio Balkan Show
Tatek Mamecha
ጽንፈኞች ጽንፈኞችን አዋለዱ: ተቋማትንም በጋራ አመከኑ የብሄር ፖለቲካውም ከሀይማኖት ልዩነቶች ጋር እንዲዛመድ ሆነ
28 minutes Posted Oct 15, 2019 at 6:02 pm.
0:00
28:57
Download MP3
Show notes

እነሆ ኢትዮባልካን ክፍል 3

የሰርብ ጽንፈኞች የሌሎች ብሄር ጽንፈኞችን አዋለዱ;

ተቋማትንም በጋራ አመከኑ

የብሄር ፖለቲካውም ከሀይማኖት ልዩነቶች ጋር እንዲዛመድ ሆነ;

ዩጎዝላቪያውያንም መግቢያ መውጫው ጠፋቸው::

ኢትዮባልካንን ያድምጡ: ይከታተሉ: ያካፍሉ

---
Send in a voice message: https://podcasters.spotify.com/pod/show/ethio-balkan/message