TBF
TBF
THE BITEW FOUNDATION
ክፍል 1 በቤንሻንጉል ክልል የደረሰው አሳዛኙ የአማራ ህዝብ እልቂት ፤ በምኒልክ ቴሌቪዥን ፤ መወያዬት መልካም ፕሮግራም ላይ ቀርቦ የነበር ውይይት።
1 hour 2 minutes Posted Nov 9, 2021 at 11:00 pm.
0:00
1:02:14
Download MP3
Show notes

በቤንሻንጉል ክልል በተለያዩ አካባቢዎች ምንም የማያውቁ ንፁሃን የአማራ ህፃናትና እናቶች በአሰቃቂ ሁኔታ ተገድለዋል። ይህ ለምን ሆነ?  ቀጥሎ ያለውን ክፍል 1 ውይይት ከሰሙ ቦሃላ  ላልሰማው ወገናችን እዲያጋሩ በአክብሮት እንጠይቃለን።

---
Send in a voice message: https://podcasters.spotify.com/pod/show/bitew-t/message