TBF
TBF
THE BITEW FOUNDATION
Oct 6, 2021 · 1 hr 13 min

ክፍል 1- “የአማራው እልቂት አሁንም በተለያዩ ቦታዎች ላይ አላባራም ” በሚል ርእስ ፤ በምኒልክ ቴሌቪዥን ፤ መወያዬት መልካም ፕሮግራም ላይ ቀርቦ የነበር ውይይት።

MP3

በዚህ ውይይት ላይ የተረዳሁት ቢኖር፤ የአማራ ህዝብ የመኖር ህልዉናው ፤ እቀይ መስመር ላይ ነው ብዬ አምናለሁ። ለማንኛውም ለመስማት እድሉን ያላገኛችሁ ወንድሞችና እህቶች ይህንን ጥልቅ ውይይት እንድትሰሙት በአክብሮት እጠይቃለሁ።

---
Send in a voice message: https://podcasters.spotify.com/pod/show/bitew-t/message

This podcast uses Anchor (from Spotify) for stats, tracking, and dynamic audio. What this means Episodes play from the podcast's own servers, unmodified. Not affiliated with Podbay.