
ስሜታዊ ከመሆን ይልቅ ምክንያታዊ መሆን ፣ ከሌሎች እና ከራሳችን ጋር ያለንን ግንኙነቶች ሁሉ ሊያድንልን ይችላል
Jan 4, 2021
31 min

በሰዎች ግንኙነት ውስጥ ወሰን ምን እንደሆነ እና በህብረተሰባችን ውስጥ ድንበሮችን ለማስከበር እንዴት መስራት እንዳለብን እና እንዲሁም የሰዎችን ድንበር እንዴት እንደምናከብር የሚያመላክት ፕሮግራም
Jan 2, 2021
48 min

ነገን ስናባርር ዛሬ እያመለጠን ነው ::
ለቁሳዊ ነገሮች ስንሮጥ በህይወት አንክሰር : ስልጣን ያለን በዛሬ በአሁን ላይ ነው ::
Dec 27, 2020
22 min