תעסוקה occupation Podcast
תעסוקה occupation Podcast
כאן | Kan
הסכת בנשואי תעסוקה בקרב יוצאי אתיופיה בישראל. משודר בשפה האמהרית
מאכל אתיופי
የኢትዮጵያ ባህላዊ ምግብSee omnystudio.com/listener for privacy information.
Oct 10, 2021
25 min
ለአዲስ ገቢወች የኮምፕዩተር ስልጠና (קורס מחשבים)
የአሊያና ቅሊጣው መስሪያ ቤት ከፊደል ድርጅት ጋር በመተባበር ለአዲስ ገቢወች የሚሰጡት የኮምፕዩተር ስልተና በተመለከተ ስልጠናውን ከሚሰጠው ከመ/ር ነጋ አለና እና በስልጠናው ተሳታፊ ከሆነው ከጌትነት አየለ ጋር ያደረግነው ውይይት።See omnystudio.com/listener for privacy information.
Aug 4, 2021
26 min
እድሜያቸው ከ45 አመት በላይና በታች አብታላ
በኮሮና ቫይረስ ስርጭት ምክንያት የቢቱዋህ ልኦሚ መስሪያ ቤት እድሜያቸው ከ45 አመት በታችና ከ45 አመት በላይ ለሆኑ ሰወች የሚሰጠውን አብታላ በተመለከተ ስላወጣው መመሪያ ከሳራ ባሩህ ልጅይሻል ጋር ያደረግነው ውይይት።See omnystudio.com/listener for privacy information.
Jul 26, 2021
11 min
קליטה והכשרה מקצוע
שירותי משרד עליה וקליטה לעולים חדשים (הכשרה מקצוע) ,ראיון עם ברוך שמעון, אחרי באגף שירות עבודה במשרד עליה בקליטה. የአሊያና ቅሊጣው መስሪያ ቤት ለ‎አዲስ ገቢወች የሚሰጠውን  አገልግሎት በተመለከተ ፤ ስለ ስራና ስልጠና በአሊያና ቅሊጣው መስሪያ ቤት የስራ ክፍል አላፊ ከሆኑት ከአቶ ባሩህ ሽሞን ጋር ያደረግነው ውይይት።See omnystudio.com/listener for privacy information.
Jul 19, 2021
23 min
החזר משכנתא
በኮሮና ምክንያት የተጣለው የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ከተነሳ በኋላ ከባንኮች የተወሰደ ብድር አመላለስ በተመለከተ የብድር አገልግሎት አማካሪ ከሆነቸ ከናባ ተሰማ ጋር ያደረግነው ውይይት። לאחר חיסור של מצב חירום קורונה, ראיון עם נאוה טסמה, יועצת משכנתא. החזר משכנתאSee omnystudio.com/listener for privacy information.
Jul 5, 2021
23 min
አብታላ /אבטלה
  ‎በኮሮና በሽታ ምክንያት በስራው ዘርፍ ተጥሎ የነበረው አስቸኳይ ጊዜ አዋጅና ሲሰጥ የነበረው ‎‎አብታላ ሰኔ 30 ቀን 2021 ዓ/ም ተነስቶ ሃምሌ 1 ቀን መደበኛው የስራ እንቅስቃሴ ይጀምራል ። ‎‎በጉዳዩ ከሳራ ልጅይሻል ጋር ያደግነው ውይይት ይህን ይመስላል።‎חוזרים לשגרה רגילה מחודש יולי 1/2021, אבטלה ותנאים שביטוח לאומי הענק ‏לעובדים עקב קורונה יפסקו ב30/6/2021‏See omnystudio.com/listener for privacy information.
Jun 28, 2021
24 min
תאונת עבודה
ראיון שקיימנו עם שרה ברוך, מומחית ‏בביטוח לאומי על תהליך של תביעה לאחר תאונת עבודה בקרב עצמאים ועובדים זרים.ራሳቸውን ችለው በግል የሚሰሩና የውጭ አገር ዜጎች‎ ስራ ላይ አደጋ ሲደርስባቸው ለቢቱዋህ ልኡሚ መስሪያ ቤት የሚያቀርቡትን የክስ ሂደት በተመለከተ በቢቱዋህ ልኡሚ መስሪያ ቤት ሰራተኛ ከሆነችው ከወ/ሮ ሳራ ባሩህ ልጅይሻል ጋር ያደረግነው ውይይት። ‎  See omnystudio.com/listener for privacy information.
Mar 8, 2021
16 min