Nicodemus
Nicodemus
Asgedom
This podcast will contain religious and spiritual book readings, spiritual poem readings, bible discussions and mezmurs. ተከታታይ መጽሐፉ እናነባለን ዝማሬ እና ትምህርት ይቀርባል::
ለቃና ዘገሊላው ተአምራትህ ሰላም እላለሁ !
በሰማይ ሳትታጣ በምድር የተገኘኸው ፣ ሁሉን ቻይነትህን ሥጋዌህ ያልሻረው ፣  ተዋሕዶህ እንደ ቃና ውኃ መለወጥ የሌለው ፤ ምድሩን እንዳልጠላ የምድር ነዋሪ ሆነህ ፣ ሰውነትን  እንዳልመረር ሰው ሁነህ መጥተህ የረዳኸኝ ፣ ደስታው ቶሎ ኀዘን ሲሆንብኝ ከጉድ ያወጣኸኝ የቃና  ዘገሊላ እድምተኛ ኢየሱስ ሆይ ሰላም እልሃለሁ !! 
Jan 29, 2022
3 min
የሚወዱህ አሜን ይላሉ
ትዳር ለሌለው የቤቱ ራስ ፣ አቅም ሲደክም ምርኩዝ ፣ ሲመሽ መብራት ፣ ዓይን ሲከዳ መሪ አንተ ነህና የቀኑን ምስጋና ፣ የሰንበትን ዘለላ ላንተ እናቀርባለን ። የሚወዱህ ሁሉ አሜን ይላሉ ። አሜን ያለህም በአማን በረከት ይባረካል ። አሜን ።
Jan 5, 2022
2 min
ኖላዊ
አማኑኤል የታመነው ጌታ:: የንጋቱ ኮከብ ሲመጣ የማይመሽ ቀን ይመጣል::
Jul 8, 2020
4 min