Elsa & Zelalem
Elsa & Zelalem
Dr. Zelalem
Deeper Walk With God Podcast in Amharic (Ethiopia)
Episode 63: የተስፋ ቃሎች
ለሁለንተናዊ ፈውስ እነዚህን ጥቅሶች እየሰማን እናሰላስል። እምነት ይሆንልናልና። እምነት የእግዚአብሔርን ቃል ከመስማት ነው።
Aug 25, 2021
24 min
Episode 62: ማንነት ሦስት - ከእምነት ወደ ማቅረብ
በክርስቶስ ስላለን ማንነት እየተማርን ነው።  ዛሬ ቁልፉን ከፍተን ልንገባ ነው። ይቀጥላል።
Aug 24, 2021
16 min
Episode 61: ማንነት ሁለት - ከመስማማት ወደ መቁጠር
በክርስቶስ ያለንን ማንነት እንድንኖርበት የሚያስፈልጉትን ሦስት ነገሮች እየተመለከትን ነው።  ይህ ሁለተኛው ደረጃ ነው።
Aug 17, 2021
15 min
Episode 60: ማንነት አንድ - ከግንዛቤ ወደ መገለጥ
በክርስቶስ ስላለን ማንነት በተከታታይ እንመለከታለን።
Aug 10, 2021
12 min
Episode 59: አገልጋዮች ነን
አገልጋዮች ከሆንን መሰብሰባችን ምን ይመስላል?
May 18, 2021
21 min
Episode 58: አስተማሪዎች ነን
የእግዚአብሔር ቃል አስተማሪዎች እንደሆንን ያስተምራል።  ምን እናስተምር?
May 11, 2021
16 min
Episode 57: አንድ ልብ ለክብሩ ጉዞ ቁጥር 4
በሰላምታ ውስጥ የተካተቱት አምስቱ ማንነቶች።
Apr 14, 2021
24 min
Episode 56: አንድ ልብ ለክብሩ ጉዞ ቁጥር 3
በፍቅሩ የተፈወሰ ቤተክርስቲያን። የመጨረሻ ቃል።
Apr 6, 2021
34 min
Episode 55: አንድ ልብ ለክብሩ ጉዞ ቁጥር 2
የታመመ ቤተክርስቲያን ምን ይመስላል? እንዴትስ ይፈወሳል?
Mar 30, 2021
16 min
Episode 54: አንድ ልብ ለክብሩ ጉዞ ቁጥር 1
በተከታታይ እንማራለን። የጉዞ መነሻ አንድ ልብ ነው።  የጉዞ መድረሻ ክብሩን ማየት ነው።
Mar 23, 2021
21 min
Load more