
ሰላም ይብዛላችሁ!ሁለተኛውን ክፍል ይዘንላችሁ መጥተናል።በዚህ ክፍል ፣ እንዴት ዲዛይነር መሆን እንደሚቻል በሰፊው እንወያያለን።_ሳምንታዊውን የቀጥታ ስርጭት ፕሮግራሞቻችን ሳያመልጣችሁ ለመከታተል ከታች ባለው የቴለግራም ሊንክ ተቀላቀሉን። ፟_ሊንኮች፡ Telegram Channel: https://t.me/designwegInstagram: https://www.Instagram.com/designwegpodcast_Music: Tsinatu TesfayeHost: Workaferaw Wolde
Jan 21, 2023
52 min

ሰላምምም ውዶች!በመጀመሪያ ምዕራፍ የመጀመሪያ ክፍል ቆይታ ከጸጋው ተስፋዬ ጋር ያደረግነውን ቆይታ ይዘን መጥተናል።በዚህ የመጀመሪያው ክፍል ስለዲዛይን አስፈላጊነት ፣ ስለ ዲዛይን ወደፊት እንዲሁም የሀገራችን ዲዛይነሮች ስላላቸው አድቫንቴጅ አንስተናል። እንዲሁም እንግዳችን የዲዛይነርነት ልምዱን አጋርቶናል። እስከመጨረሻው በመስማት እንድትማሩበት ተጋብዛችሗል!ሳምንታዊውን የቀጥታ ስርጭት ፕሮግራሞቻችን ሳያመልጣችሁ ለመከታተል ከታች ባለው የቴለግራም ሊንክ ተቀላቀሉን። Telegram Channel: https://t.me/designweg
Jan 12, 2023
1 hr 20 min

Welcome to Desgin Weg: A podcast where we discuss various forms of design and art. This is the trailer. Stay tuned as we post episodes from our live session from telegram.ወደ ዲዛይን ወግ ፖድካስት እንኳን በደህና መጡ! በፖድካሰታችን ስለ ስነ ስነጥበብና ዲዛይን እናወጋለን። ይህ መቅድም ነው። በየሳምንቱ በቴሌግራም ቻናላችን የሚተላለፉትን ወጎች ስለምንለቅ ይቀላሉን።Links:Telegram Channel: https://t.me/designwegInstagram: https://www.Instagram.com/designwegpodcastYouTube: https://www.youtube.com/channel/UC1kZeEbxezUhrTqPFG0QNCgMusic by: Tsinatu Tesfaye
Nov 9, 2022
1 min
