Center Point Message . የሴንተር ፖይንት መልእክት  Audio with Dr Girma E Lulu
Center Point Message . የሴንተር ፖይንት መልእክት Audio with Dr Girma E Lulu
Dr Girma Ethafa Lulu
Audio Message with Dr. Girma Ethafa Lulu Center Point is aiming to educate and encourage all who are eager to learn and grow to achieve their dreams. We discuss on spiritual growth, effective leadership,building healthy family relationship, parenting and marriage, Your greatness is in you ! Don't hesitate to subscribe ! ሴንተር ፖይንት መልእክት በተለያዩ ኣርእስቶች ማለት በመንፈሳዊ ፣ ውጤታማ መሪ ስለመሆን ፣ስለ ጤናማ ትዳርና ስለ ቤተሰብ ኣያያዝ ጥበብ ላይ በየወሩ መልእክቶችን ያስተላልፋል። ለመከታተል ሰብስክራብ ያድርጉ። እኔ ከምሰጠው ውሃ የሚጠጣ ግን ከቶ አይጠማም፤ እኔ የምሰጠው ውሃ በውስጡ የሚፈልቅ የዘላለም ሕይወት ውሃ ምንጭ ይሆናል።
Episode 04 ከስዎች ጋር ያለንን ግኑኝነት ጤናማና በፍቅር የተሞላ ስለማድረግ   How to make your relationship more loving
Relationships are stepping stones for the evolution of our consciousness. Each interaction we have, be it one of joy or contrast, allows us to learn more about who we are and what we want in this lifetime.
Mar 15, 2020
42 min
Episode 3 How to Speak so that people want to Listen  ስዎች የምትሉትን በደንብ እንዲሰሙ የሚረዳ ምክር
How to Speak so that people want to Listenስትናገሩ ስው ካልስማችሁ ውይም ወደ ውስጣቻው ካልገባ ግዜን ማባከን ነው።Have you ever felt like you're talking, but nobody is listening? Here are few ideas to help you fix that.
Feb 16, 2020
1 hr
Episode 2/ 2020  Greatness is in you ! ታላቅነት በውስጥህ  አለ ! በእናንተ ውስጥ ያለው በዓለም ካለው ይበልጣል።
"ልጆች ሆይ፤ እናንተ ከእግዚአብሔር ናችሁ፤ እነርሱንም አሸንፋችኋቸዋል፤ ምክንያቱም በእናንተ ውስጥ ያለው በዓለም ካለው ይበልጣል። " 1ዮሐንስ 4:4 በእትዮጵያ ወንጌላዊ ቤ/ክ Jan 26,2020 የተላለፈ መልእክት ቅጂየሴንተር ፖይንት መልእክት በተለያዩ ኣርእስቶች ማለት በመንፈሳዊ፤ውጤታማ መሪ ስለመሆን፥ስለ ንግድ ስራና ስለ ጤናማ ትዳርና ቤተሰብ ኣያያዝ ጥበብ ላይ በየወሩ መልእክቶችን ያስተላልፋል። ለመከታተል ሰብስክራብ ያድርጉ።፤
Feb 1, 2020
1 hr
መከባበር የጤናማ ግኑኝነት መሰረት ነዉ Honor Your Partner .
Center Point is aiming to educate and encourage all who are eager to learn and grow to achieve their dreams. We discuss on spiritual growth, effective leadership,building healthy family relationship, parenting and marriage,Your greatness is in you ! Don't hesitate to subscribe !
Jan 11, 2020
18 min