====== كلمات الحياة" ، "أخبار جيدة" ، "ترانيم الإنجيل" - اللغات الرئيسية المستخدمة في الدولة إذا إريتريا" / "Words of Life", "Good News", "Gospel Songs" - Main Languages Spoken in State if Eritrea======
====== كلمات الحياة" ، "أخبار جيدة" ، "ترانيم الإنجيل" - اللغات الرئيسية المستخدمة في الدولة إذا إريتريا" / "Words of Life", "Good News", "Gospel Songs" - Main Languages Spoken in State if Eritrea======
Eritrea Words of Life
[9]. "እግዚአብሔርን ያለ" - ኦርቶዶክስ ክርስቲያን አማረኛ መዝሙር .3gp
4 minutes Posted Dec 15, 2022 at 2:42 am.
0:00
4:37
Download MP3
Show notes
[9]. Orthodox Christian Amharic Song - "Without God"3gp / 3gp."الأغنية المسيحية الأمهرية الأرثوذكسية  - "بدون اله //1 ቆሮንቶስ 15የክርስቶስ ትንሣኤ1. አሁንም፣ ወንድሞች ሆይ፤ የሰበክ ሁላችሁንና የተቀበላችሁትን ደግሞም ጸንታችሁ የቆማችሁበትን ወንጌል ላሳስባችሁ እወዳለሁ፤ 2. የሰበክሁላችሁን ቃል አጥብቃችሁ ብትይዙ፣ በዚህ ወንጌል ትድናላችሁ፤ አለዚያ ያመናችሁት በከንቱ ነው። 3. እኔ የተቀበልሁትንና ከሁሉ በላይ የሆነውን 15፥3 ወይም፤ ከሁሉ በፊት ለእናንተ አስተላልፌአለሁ፤ ቅዱሳት መጻሕፍት እንደሚሉት ክርስቶስ ስለ ኀጢአታችን ሞተ፤ 4. ተቀበረ፤ በቅዱሳት መጻሕፍት እንደ ተጻፈውም በሦስተኛው ቀን ተነሣ፤ 5. ከዚያም ለኬፋ 15፥5 ጴጥሮስን ማለት ነው ታየ፤ ቀጥሎም ለዐሥራ ሁለቱ ታየ፤ 6. ከዚያም በኋላ ከአምስት መቶ በላይ ለሚሆኑ ወንድሞች በአንድ ጊዜ ታየ፤ ከእነዚህም አብዛኛዎቹ በሕይወት አሉ፤ አንዳንዶቹ ግን አንቀላፍተዋል። 7. ከዚያም ለያዕቆብ ታየ፤ በኋላም ለሐዋርያት በሙሉ ታየ፤ 8. ከሁሉም በኋላ እንደ ጭንጋፍ ለምቈጠር ለእኔ ደግሞ ታየ። 9. እኔ ከሐዋርያት ሁሉ የማንስ፣ ሐዋርያ ተብዬ ልጠራ እንኳ የማይገባኝ ነኝ፤ ምክንያቱም የእግዚአብሔርን ቤተ ክርስቲያን አሳድጃለሁ፤ 10. ነገር ግን በእግዚአብሔር ጸጋ አሁን የሆንሁትን ሆኛለሁ፤ ለእኔም የተሰጠኝ ጸጋ ከንቱ አልሆነም፤ እንዲያውም ከሁሉም በላይ በትጋት ሠርቻለሁ፤ ዳሩ ግን እኔ ሳልሆን ከእኔ ጋር ያለው የእግዚአብሔር ጸጋ ነው። 11. እንግዲህ እኔም ሆንሁ እነርሱ የምንሰብከው ይህንኑ ነው፤ እናንተም ያመናችሁት ይህንኑ ነው።