SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛ
SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛ
SBS
#116 Visiting a vet (Med) - #116 Visiting a vet (Med)
13 minutes Posted Aug 6, 2026 at 1:36 am.
0:00
13:42
Download MP3
Show notes
Learn English useful for talking about your sick pet. Practise everyday phrases for explaining when an animal is not eating, drinking, or acting normally. - እንግሊዝኛ ይማሩ ስለ ታመመ የቤት እንሰሳዎ ለመናገር ጠቀሜታ አለው። እንሰሳት በማይመገቡበት፣ በማይጠጡበትና እንደ አዘቦታቸው በማይሆኑበት ወቅት ያንን ለመግለፅ ገላጭ ቃለ ሐረጎችን በየዕለቱ ይለማመዱ።

Keep practising the phrases from this episode and test what you’ve learned with our quiz here.
- ከእዚህ ክፍለ ዝግጅት የቀሰሟቸውን ቃለ ሐረጎችን ይለማመዱና እራስዎን እዚህ በዕንቆቅልሻችን ይፈትኑ።