SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛ
SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛ
SBS
ኖርዊይ ብራዚልን አሰቀቀች፤ ሜክሲኮ ሕልሟ በራሷ ምድር ዕውን ሳይሆን ቀረ
4 minutes Posted Jul 6, 2026 at 6:42 am.
0:00
4:35
Download MP3
Show notes
ኖርዌይ ታሪካዊ በሆነ ድሏ የአምስት ጊዘ ሻምፒዮን የሆነችውን ብራዚል ረትታ ለመጀመሪያ ጊዜ ለሩብ ፍፃሜ አልፋለች። ብራዚልም በፊናዋ ለመጀመሪያ ጊዜ ከ1990 የዓለም ዋንጫ ወዲህ ለሩብ ፍፃሜ ሳትደርስ ቀርታለች ።