SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛ
SBS
Add to My Podcasts
Episodes
About
Reviews
Promote
በሜልበርን አራት አድባራት የ'ፍትሕ ለአርሲ' ጥያቄ አቀረቡ፤ የአቋም መግለጫም አወጡ
14 minutes
Posted Jun 21, 2026 at 1:44 pm.
0:00
14:35
Add to My Queue
Download
MP3
Share
episode
Share at current time
Show notes
በሜልበርን አራት አድባራትን ያቀፈ የሀገረ ስብከት ፅሕፈት ቤትና የካሕናት ኅብረት "ታላቅ የሐዘንና የምክክር ቀን" ሲል ቅዳሜ ሰኔ 13 / ጁን 20 በሜልበርንና አካባቢዋ ለሚገኙ ምዕመናንና ምዕመናት ባዘጋጀው የውይይት መድረክ በመቶዎች የሚቆጠሩ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን አባላት ታድመዋል። ባለ አራት ነጥብ መግለጫም አውጥተዋል።
Previous
የዓለም ዋንጫ 6ኛ ቀን ውሎ፤ ሜሲና የዓለም ምርጥ እግር ኳስ ተጫዋቾች አስደናቂ ሪኮርዶችን አስመዝግበዋል
Next
ስፔይን አንሰራራች፤ ካቦ ቬርዴ በዓለም ዋንጫ ታሪክ አስመዘገበች
← See all 943 episodes of SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛ