SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛ
SBS
Add to My Podcasts
Episodes
About
Reviews
Promote
"እስልምናን አያይዞ የተወሰኑ የትግራይ አባቶች አቋም 'አክሱምን ቅድስት ከተማ፤ እንደ ቫቲካን ራሷን የቻለች እናደርጋታለን' ከሚል የመነጨ ነው" ደራሲ ተሾመ ብርሃኑ ከማል
14 minutes
Posted Jun 11, 2026 at 11:40 pm.
0:00
14:04
Add to My Queue
Download
MP3
Share
episode
Share at current time
Show notes
አንጋፋ ጋዜጠኛ፣ ደራሲ፣ የእስልምና ጉዳዮች ተመራማሪና የታሪክ አጥኚ አቶ ተሾመ ብርሃኑ ከማል፤ በቅርቡ "የአክሱም ተማሪዎች የሂጃብ ጥያቄ የፖለቲካ ሕመሙ ምልክት ወይስ እራሱ ሕመሙ ነው?" በሚል መጠይቅ ለሕትመት ያበቁትን ተከታይ መጣጥፋቸውን ጭብጦች ነቅሰው ያስረዳሉ።
ተጨማሪ ያድምጡ
Previous
በ442 ወታደራዊ ካምፖችና በ82 መጠለያ ጣቢያዎች ለመራጭነት የተመዘገቡ ዜጎች ድምፅ መስጠታቸውን የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ አስታወቀ
Next
"የእኔ ፍላጎት - በሃይማኖት የተነሳ ክርክርና ጭቅጭቅ የሌለባት ኢትዮጵያ እንድትኖር ነው" ደራሲ ተሾመ ብርሃኑ ከማል
← See all 943 episodes of SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛ