SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛ
SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛ
SBS
ሴናተር ፋጡማ ፔይማን የአውስትራሊያ ሌበር ፓርቲን ለቅቀው የግል የሕግ መወሰኛ ምክር ቤት አባል ሆኑ
3 minutes Posted Jul 4, 2024 at 8:11 am.
0:00
3:12
Download MP3
Show notes
የእንግሊዝ ሌበር ፓርቲ በዛሬው ዕለት መካሔድ በጀመረው ብሔራዊ ምርጫ በእንግሊዝ ፖለቲካ ታሪክ ታይቶ የማይታወቅ የምክር ቤት ወንበሮችን በማሸነፍ መንግሥት ለማቆም እንደሚበቃና ከር ስታርመር አዲሱ ጠቅላይ ሚኒስትር እንደሚሆኑ እየተጠበቀ ነው።