SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛ
SBS
Add to My Podcasts
Episodes
About
Reviews
Promote
"ከእነ ልጆቻችን መጠለያ የለንም፤ እባካችሁ ከቻላችሁ ጋራዣችሁን ወይም ጓሯችሁን ለድንኳን መትከያ ፍቀዱልን" አቶ ጊቤ ዘለቀና ወ/ሮ መቆያ ታምራት
14 minutes
Posted Jun 4, 2024 at 8:05 am.
0:00
14:27
Add to My Queue
Download
MP3
Share
episode
Share at current time
Show notes
ከአራት ሕፃናት ልጆቻቸው ጋር መጠለያ አጥ ሆነው ለጎዳና የተዳረጉት የሜልበርን - አውስትራሊያ ነዋሪ ኢትዮጵያውያን አቶ ጊቤ ዘለቀና ወ/ሮ መቆያ ታምራት፤ ከኪራይና ጥገኛ ደባልነት አልፈው ለድንኳን ነዋሪነት ተዳርገዋል። ለኢትዮጵያውያን ማኅበረሰብ አባላት የድጋፍ ተማፅኖአቸውን ያቀርባሉ።
Previous
በሚሊየን የሚቆጠሩ አውስትራሊያውያን ከጁላይ 1 ቀን አንስቶ የደመወዝ ጭማሪ ሊደረግላቸው ነው
Next
አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ራስ ገዝ ከፍተኛ የትምህርት ተቋም ለመሆን '60 ቢሊየን ብር ያስፈልገኛል' አለ
← See all 943 episodes of SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛ