SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛ
SBS
Add to My Podcasts
Episodes
About
Reviews
Promote
"የኢትዮጵያ ሕዝብ ደግፎ እዚህ አድርሶኛል፤ ከአውስትራሊያ የኢትዮጵያውያን ማኅበረሰብ የምሻው 'አይዞህ' የሚል የሞራል ድጋፍ ነው" ለማ ክብረት
14 minutes
Posted Jun 2, 2024 at 11:28 am.
0:00
14:21
Add to My Queue
Download
MP3
Share
episode
Share at current time
Show notes
በቀዳሚው ክፍለ ዝግጅት የቀድሞው ዝነኛ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን በረኛ ለማ ክብረት፤ ከውልደት እስከ ዕድገት፣ ከቁስቋም የሶስተኛ ክፍል እግር ኳስ ተጫዋችነት እስከ ብሔራዊ ቡድን ግብ ጠባቂነት እንደምን እንደ ደረሰ አውግቷል። በቀጣዩ ትረካው ከሞሪሽየስ ጥገኝነት ጥየቃ እስከ አውስትራሊያ ዳግም ሠፈራ ያለ የሕይወት ጉዞውን ነቅሶ ያወጋል።
Previous
ለማ ክብረት፤ ከቁስቋም እስከ ብሔራዊ እግር ኳስ ቡድን በረኛነት
Next
ዓለም አቀፍ የቀይ መስቀል ማኅበር በኢትዮጵያ በሚካሔዱ ግጭቶች ሳቢያ በተለይ በገጠሪቱ የሀገሪቱ ክፍሎች በሺህዎች የሚቆጠሩ ዜጎች በቂ ሕክምና እንደማያገኙ አስታወቀ
← See all 943 episodes of SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛ