SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛ
SBS
Add to My Podcasts
Episodes
About
Reviews
Promote
የረመዳን ጾም እና የሴቶች ድርሻ
16 minutes
Posted Apr 2, 2024 at 11:44 am.
0:00
16:00
Add to My Queue
Download
MP3
Share
episode
Share at current time
Show notes
ወይዘሮ ነጁም አብደላ የረመዳን ጾም ወቅት በመስጠት በረከትን የምንቀበልበት ቅዱስ ወር ነው ይላሉ። ወ/ሮ ነጁም የሜልበርን ነዋሪ እና የአራት ልጆች እናት ናቸው ፤ ምንም እንኳን ልጆቻቸውን ለብቻቸው ቢያሳድጉም ውጤታም ልጆችን ለማውጣት እና እርሳቸውም ያለሙትን የከፍተኛ ትምህርት ግብ ለማጠናቀቅ ብቸኝነታቸው እንዳላገዳቸው ነግረውናል ።
Previous
በአዲስ አበባ የከርሰ ምድር ውኃ እየተሟጠጠ ነው ተባለ
Next
“ ጋዜጠኝነት ለእኔ ሕዝብን እና አገርን በቀናነት ማገልገል ነው ። ” የኩዊል ሽልማት አሽናፊ ጋዜጠኛ ካሣሁን ሰቦቃ
← See all 943 episodes of SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛ