Show notes
እኛ ሰዎች ከፍጥረታችን ጀምሮ ከእኛ ውጭ ከሆኑ አካላት ጋር ግንኙነት እንዲኖረን ተደርገን የተፈጠርን ማህበራዊ ፍጥረታቶች ነን። ዛሬ የምንዳስሰው ባልተጋቡ ወንድና ሴት መካከል የሚፈጠርን የፍቅር ጓደኝነት ወይም dating ነው።
የፍቅር ጓደኝነት ወይም dating ማለት ምን ማለት ነው?
አላማውስ?
የፍቅር ግንኙነት ለመጀመር አስፈላጊ የሆኑ ነገሮች ምንድናቸው?
እነዚህንና ሌሎች ጥያቄዎችን በዛሬው ክፍል እንዳስሳለን አብራችሁን ቆዩ።
FIND US ON SOCIAL MEDIA
Facebook: https://www.facebook.com/MelhikPodcast
Telegram: https://t.me/melhikpodcast
CONNECT WITH GREAT COMMISSION MINISTRY ETHIOPIA
YouTube: https://www.youtube.com/channel/UCMjGByWp01ahtj4yS7ohmag
Facebook: https://www.facebook.com/GCMEthiopia
Website: https://www.gcmethiopia.org/
#MelhikPodcast #Melhik #GCME #Melihik



